Artist Bezawit Mesfin interview with Seifu Fantahun on EBS..በተጻፈላት ቼክ ላይ ቁጥር ጨምራ የማይገባትን 20ሺህ ብር ከባንክ አጭበርብራ ያወጣችው አርቲስት ቤዛዊት መስፍን ድርጊቱ የተፈጠረው ከሁለት ዓመት ከሰባት ወር በፊት ነው አለች።
አርቲስቷ ማጭበርበሩን እኔ አልፈጸምኩም ጏደኞቼ ናቸው ድርጊቱን የፈጸሙት ለተጎዳው ሰው እስከነካሳው ከመታሰሬ በፊት ገንዘቡን መልሻለሁ የኢትዮጵያ ሕዝብን ይቅርታ ጠይቃለሁ በማለት ቆማ ይቅርታ ጠይቃለች። ሙሉ ቃለምልልሱን ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ።
↧
Artist Bezawit Mesfin interview with Seifu Fantahun on EBS
↧