ዴሞክራሲ በሌለበትና ሰብዓዊ መብቶች ባልተከበሩበት ሁኔታ መልካም አስተዳደር ሊረጋገጥ አይችልም ሲሉ የመድረክ ምክትል ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና ተናግረዋል፡፡ኢሕአዴግ መልካም አስተዳደርን ስለማስፈን እያስቀመጠ ያለው ዕቅድም ከአንድ ሰሞን ግርግር አያልፍም ብለዋል፡፡
↧
ዴሞክራሲ በሌለበትና ሰብዓዊ መብቶች ባልተከበሩበት ሁኔታ መልካም አስተዳደር ሊረጋገጥ አይችልም ( ዶ/ር መረራ ጉዲና)-VOA Amharic
↧