The General’s spiritual sons – SBS Amharic
የቀድሞው የኢትዮጵያ አገር መከላከያ ኃይል ብርጋዲየር ጄነራል ዋስይሁን ንጋቱ ከመንፈስ ልጆቻቸው ጋር ትግራይ ውስጥ ተገናኝተዋል። የመንፈስ ልጆቻቸው ዋስይሁን ባሮ ዓባይና ንጋቱ ጤና ዓባይ ለመወለድ ጄኔራሉ ከ27 ዓመታት በፊት የወጣቶቹ እናቶች በምጥ ተይዘው በነበሩበት ወቅት ባደረጉላቸው ድጋፍ ነው።
View ArticleInterview with Singer Fantahun Shewankochew – SBS Amharic
Singer Fantahun Shewankochew, talks about his professional life and Ethiopian music…..ድምፃዊ ፋንታሁን ሸዋንቆጨው፤ ስለ የሙዚቃ ህይወቱና የኢትዮጵያ ሙዚቃ ይናገራል። “አርቲስቱ አድርባይ ከሆነና ለገንዘብ ብቻ የሚያድር ከሆነ፤ ኅብረተሰቡ የተሟላ አርቲስት አለው ብሎ...
View ArticleBerhanu Nega,Prof. speaks about the new Save the Nation Movement -VOA Amharic
Berhanu Nega,Prof. speaks about the new Save the Nation Movement 09-11-15…ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ስለአገር አድን የጋራ ንቅናቄ ይናገራሉ
View ArticleDr. Aregawi Berehe analyses the TPDM current situation-VOA Amharic
Dr. Aregawi Berehe analyses the TPDM current situation-VOA Amharic…የትግራይ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ መሪ አቶ ሞላ አስገዶም ጥቂት የድርጅቱን ታጣቂዎች ይዘው ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸው ድርጅቱን “ከመጉዳት ይልቅ ያጠናክረዋል” ሲሉ የቀድሞ የሕወሓት ታጋይ እና ከፍተኛ የአመራር...
View ArticleInterview with Shewaferaw Kuratu and Fitawrari Mekonnen Dori – Pt 1-SBSAmharic
Interview with Shewaferaw Kuratu and Fitawrari Mekonnen Dori – Pt 1-SBSAmharic…….አቶ ሺፈራው ኩራቱ፤ የአፍሪካ ሰላም ድርድርና ዕርቅ ተቋም ፕሬዚደንትና ፊታውራሪ መኮንን ዶሪ፤ የአፍሪካ ሰላም ድርድርና ዕርቅ ተቋም አንደኛ ተቀዳሚ ፕሬዚደንት፤ ስለ የብሔራዊ ዕርቅ ለአፍሪካ...
View ArticleInterview with Elias Wondimu – SBS Amharic
Interview with Elias Wondimu – SBS Amharic…..ኤልያስ ወንድሙ ፤ የጸሐይ አሳታሚ ድርጅት መሥራችና ዋና ሥራ አስኪያጅ ስለ ድርጅቱ ሚናና የቀድሞው የኢሕዲሪ ምክትል ፕሬዚደንት ፍስሃ ደስታ አዲሱ መጽሐፍ “አብዮቱና ትዝታዎቼ” ይናገራሉ።…. Interview with Elias Wondimu – SBS...
View ArticleSeifu Fantahun interview with Artist Seble Tefera’s husband
Seifu Fantahun interview with Artist Seble Tefera’s husband……አዲስ አመት የመጀመሪያው ቀን ላይ በሞት ያጣናት አርቲስት ሰብለ ተፈራን ለማስታወስ ስይፉ ፋንታሁን ከዚህ በፊት በፕሮግራሙ ባቀረባት ግዜ የተናገረችውን እና ከባለቤቷ ጋር ስለአሟሟቷ ያደረገውን ቃለምልልስ አንድ ላይ...
View Articleየኢትዮጵያና የኤርትራ የሰሞኑ ፖለቲካ_ አቶ ነአምን ዘለቀ ቃለምልልስ-VOA Amharic
የኢትዮጵያና የኤርትራ የሰሞኑ ፖለቲካ_ አቶ ነአምን ዘለቀ ቃለምልልስ-VOA Amharic…..ኤርትራ ኢትዮጵያን ለማጥቃት ከሞከረች “ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ የማያዳግም ሥራ ሠርተን እንወጣለን” ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝን አስተያየት በተመለከተ የአርበኞች ግንቦት 7 የዓለም አቀፍ አመራር የውጭ ግንኙነት...
View Articleኢትዮጵያዊያን ከቫቲካን ጋር የገቡት ውዝግብ-VOA Amharic
በ1920ዎቹ ማብቂያ ኢትዮጵያን የወረረው የፋሽስት ኢጣሊያ ጦር በወቅቱ በዓለም ዙሪያ የተከለከሉ የጦር መሳሪይዎችን በመጠቀም ሰላማዊ ሰዎችን ጭምር ሳይቀር መግደሉን ያትታሉ አቶ ኪዳኔ፤ የፋሽስት ጦር ከቫቲካን ድጋፍ እንደነበረው ይናገራሉ።
View Articleየኤርትራ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን ሊቀ-ጳጳስ አቡነ መንግሥተአብ ተስፋማርያም ከርዕሰ-ሊቃነ-ጳጳሳት ዘካቶሊካዊያን አባ...
የኤርትራ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን ሊቀ-ጳጳስ አቡነ መንግሥተአብ ተስፋማርያም ከርዕሰ-ሊቃነ-ጳጳሳት ዘካቶሊካዊያን አባ ፍራንሲዝ ጋር ሆነው በዩናይትድ ስቴትሱ ጉዞ ላይ እየተሣተፉ ናቸው፡፡- VOA Amharicየኤርትራ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን ሊቀ-ጳጳስ አቡነ መንግሥተአብ ተስፋማርያም አሜሪካንን እየጎበኙ ከሚገኙት...
View Articleየአርበኞች ግንቦት ሰባት አመራር አቶ ነዓምን ዘለቀ ለአድማጭ ጥያቄዎች የሰጡት መልስ-VOA Amharic
የአርበኞች ግንቦት ሰባት የዓለም አቀፍ አመራር የዉጭ ግንኙነት ሃላፊና የንቅናቄዉ ምክር ቤት አባል አቶ ነአምንን ዘለቀ በዝግጅቱ ላይ ለአድማጮች በሰጡት መልስ የአገር አድን ጥምረት ንቅናቄ የተፈጠዉ በኢትዮጵያ ስልጣን ለመያዝ ሳይሆን በስልጣን ላይ ያለዉን መንግስት አስወግዶ አገሪቱን ለዴሞክራሲያዊ አስተዳደር...
View Articleየአርበኞች ግንቦት ሰባት አመራር አቶ ነዓምን ዘለቀ ለአድማጭ ጥያቄዎች የሰጡት መልስ-ክፍል 2-VOA Amharic
የአርበኞች ግንቦት ሰባት የዓለም አቀፍ አመራር የዉጭ ግንኙነት ሃላፊና የንቅናቄዉ ምክር ቤት አባል አቶ ነአምንን ዘለቀ በዝግጅቱ ላይ ለአድማጮች በሰጡት መልስ የአገር አድን ጥምረት ንቅናቄ የተፈጠዉ በኢትዮጵያ ስልጣን ለመያዝ ሳይሆን በስልጣን ላይ ያለዉን መንግስት አስወግዶ አገሪቱን ለዴሞክራሲያዊ አስተዳደር...
View Articleዴሞክራሲ በሌለበትና ሰብዓዊ መብቶች ባልተከበሩበት ሁኔታ መልካም አስተዳደር ሊረጋገጥ አይችልም ( ዶ/ር መረራ...
ዴሞክራሲ በሌለበትና ሰብዓዊ መብቶች ባልተከበሩበት ሁኔታ መልካም አስተዳደር ሊረጋገጥ አይችልም ሲሉ የመድረክ ምክትል ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና ተናግረዋል፡፡ኢሕአዴግ መልካም አስተዳደርን ስለማስፈን እያስቀመጠ ያለው ዕቅድም ከአንድ ሰሞን ግርግር አያልፍም ብለዋል፡፡
View ArticleInterview with Singer Hachalu Hundessa-SBSAmharic
Interview with Singer Hachalu Hundessa-SBSAmharic….ሀጫሉ ሁንዴሳ በኦሮምኛ ቋንቋ ተወዳጅ ከሆኑ ድምጻውያን መሀል ይጠቀሳል። ሀጫሉ ሥርጭቱን ከአውስትራሊያ ካደረገው SBS ራዲዮ አዘጋጅ ካሳሁን ሰቦቃ ጋር በአማርኛ ስለ ሙዚቃ ሕይወቱ ቃለ ምልልስ አድርጓል። ለመግቢያ ያህል የሀጫሉን ዘፈን...
View ArticleInterview with Prof Lapiso Getahun Delebo – Pt I – SBS Amharic
Interview with Prof Lapiso Getahun Delebo – Pt I – SBS Amharic…ፕሮፌሰር ላጲሶ ጌታሁን ዴሌቦ፤ ስለ ዳኣማት ሥርወ መንግሥትና ሥልጣኔ ይናገራሉ። የዳኣማት ሥርወ መንግሥት፤ የኢትዮጵያ የመጀመሪያው ሥርወ መንግሥት እንደሆነ የሚያብራሩት የታሪክ ምሁሩ ከኤስቢኤስ ራዲዮ ጋር ያደረጉትን...
View ArticlePresident Obama Oregon FULL Speech. ‘Some How This Has Become Routine’
President Obama condemned the mass shooting at an Oregon college on Thursday, ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በሮዘንበርግ ኦሪገን ኮሌጅ ላይ የደረሰውን ጥቃት በተመለከተ ከጥቂት ሠዓታት በፊት ያስተላለፉትን የሀዘን መግለጫ ንግግር ከቪዲዮው ይመልከቱ፦
View Article