የቀድሞው የኢትዮጵያ አገር መከላከያ ኃይል ብርጋዲየር ጄነራል ዋስይሁን ንጋቱ ከመንፈስ ልጆቻቸው ጋር ትግራይ ውስጥ ተገናኝተዋል። የመንፈስ ልጆቻቸው ዋስይሁን ባሮ ዓባይና ንጋቱ ጤና ዓባይ ለመወለድ ጄኔራሉ ከ27 ዓመታት በፊት የወጣቶቹ እናቶች በምጥ ተይዘው በነበሩበት ወቅት ባደረጉላቸው ድጋፍ ነው።
The General’s spiritual sons – SBS Amharic
Interview with Singer Fantahun Shewankochew – SBS Amharic
Singer Fantahun Shewankochew, talks about his professional life and Ethiopian music…..ድምፃዊ ፋንታሁን ሸዋንቆጨው፤ ስለ የሙዚቃ ህይወቱና የኢትዮጵያ ሙዚቃ ይናገራል።
“አርቲስቱ አድርባይ ከሆነና ለገንዘብ ብቻ የሚያድር ከሆነ፤ ኅብረተሰቡ የተሟላ አርቲስት አለው ብሎ ለመናገር ያስቸግራል።”
Berhanu Nega,Prof. speaks about the new Save the Nation Movement -VOA Amharic
Berhanu Nega,Prof. speaks about the new Save the Nation Movement 09-11-15…ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ስለአገር አድን የጋራ ንቅናቄ ይናገራሉ
Dr. Aregawi Berehe analyses the TPDM current situation-VOA Amharic
Dr. Aregawi Berehe analyses the TPDM current situation-VOA Amharic…የትግራይ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ መሪ አቶ ሞላ አስገዶም ጥቂት የድርጅቱን ታጣቂዎች ይዘው ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸው ድርጅቱን “ከመጉዳት ይልቅ ያጠናክረዋል” ሲሉ የቀድሞ የሕወሓት ታጋይ እና ከፍተኛ የአመራር የነበሩት ዶ/ር አረጋዊ በርኸ ለቪኦኤ በሰጡት ትንተና ገለፁ።”አቶ ሞላ ቀድሞም ጫካ የገባው ሊታገል ሳይሆን ሊሰልል ነው።ሰውየው ለመንግስትም ቢሆን አይጠቅምም የአንድ ሳምንት ፉከራ ከመሆን በስተቀር”ብለዋል።
በሌላ በኩል የትሕዴን ምክትል ሊቀመንበር አቶ መኮንን ተስፋዬ ከአቶ ሞላ ጋር ከወጡት መካከል አሁንም ሱዳን ውስጥ ያሉትን ለመመለስ ጥረት እየተደረገ መሆኑን ለሬዲዮው ተናግረዋል፡፡
ሙሉውን የሬዲዮውን የድምፅ መረጃ ያዳምጡ።
Interview with Shewaferaw Kuratu and Fitawrari Mekonnen Dori – Pt 1-SBSAmharic
Interview with Shewaferaw Kuratu and Fitawrari Mekonnen Dori – Pt 1-SBSAmharic…….አቶ ሺፈራው ኩራቱ፤ የአፍሪካ ሰላም ድርድርና ዕርቅ ተቋም ፕሬዚደንትና ፊታውራሪ መኮንን ዶሪ፤ የአፍሪካ ሰላም ድርድርና ዕርቅ ተቋም አንደኛ ተቀዳሚ ፕሬዚደንት፤ ስለ የብሔራዊ ዕርቅ ለአፍሪካ በተለይም ለኢትዮጵያ አስፈላጊነት ይናገራሉ።
Interview with Elias Wondimu – SBS Amharic
Interview with Elias Wondimu – SBS Amharic…..ኤልያስ ወንድሙ ፤ የጸሐይ አሳታሚ ድርጅት መሥራችና ዋና ሥራ አስኪያጅ ስለ ድርጅቱ ሚናና የቀድሞው የኢሕዲሪ ምክትል ፕሬዚደንት ፍስሃ ደስታ አዲሱ መጽሐፍ “አብዮቱና ትዝታዎቼ” ይናገራሉ።…. Interview with Elias Wondimu – SBS Amharic.
Seifu Fantahun interview with Artist Seble Tefera’s husband
Seifu Fantahun interview with Artist Seble Tefera’s husband……አዲስ አመት የመጀመሪያው ቀን ላይ በሞት ያጣናት አርቲስት ሰብለ ተፈራን ለማስታወስ ስይፉ ፋንታሁን ከዚህ በፊት በፕሮግራሙ ባቀረባት ግዜ የተናገረችውን እና ከባለቤቷ ጋር ስለአሟሟቷ ያደረገውን ቃለምልልስ አንድ ላይ አቅርቦታል ይመልከቱ።
የኢትዮጵያና የኤርትራ የሰሞኑ ፖለቲካ_ አቶ ነአምን ዘለቀ ቃለምልልስ-VOA Amharic
የኢትዮጵያና የኤርትራ የሰሞኑ ፖለቲካ_ አቶ ነአምን ዘለቀ ቃለምልልስ-VOA Amharic…..ኤርትራ ኢትዮጵያን ለማጥቃት ከሞከረች “ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ የማያዳግም ሥራ ሠርተን እንወጣለን” ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝን አስተያየት በተመለከተ
የአርበኞች ግንቦት 7 የዓለም አቀፍ አመራር የውጭ ግንኙነት ኃላፊና የንቅናቄው የምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ ነአም ዘለቀን የአሜሪካን ድምፅ ቃለምልልስ አድርጎላቸዋል።
ኢትዮጵያዊያን ከቫቲካን ጋር የገቡት ውዝግብ-VOA Amharic
በ1920ዎቹ ማብቂያ ኢትዮጵያን የወረረው የፋሽስት ኢጣሊያ ጦር በወቅቱ በዓለም ዙሪያ የተከለከሉ የጦር መሳሪይዎችን በመጠቀም ሰላማዊ ሰዎችን ጭምር ሳይቀር መግደሉን ያትታሉ አቶ ኪዳኔ፤ የፋሽስት ጦር ከቫቲካን ድጋፍ እንደነበረው ይናገራሉ።
የኤርትራ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን ሊቀ-ጳጳስ አቡነ መንግሥተአብ ተስፋማርያም ከርዕሰ-ሊቃነ-ጳጳሳት ዘካቶሊካዊያን አባ ፍራንሲዝ ጋር ሆነው በዩናይትድ ስቴትሱ ጉዞ ላይ እየተሣተፉ ናቸው፡፡- VOA Amharic
የኤርትራ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን ሊቀ-ጳጳስ አቡነ መንግሥተአብ ተስፋማርያም ከርዕሰ-ሊቃነ-ጳጳሳት ዘካቶሊካዊያን አባ ፍራንሲዝ ጋር ሆነው በዩናይትድ ስቴትሱ ጉዞ ላይ እየተሣተፉ ናቸው፡፡- VOA Amharicየኤርትራ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን ሊቀ-ጳጳስ አቡነ መንግሥተአብ ተስፋማርያም አሜሪካንን እየጎበኙ ከሚገኙት የሮማው ርዕሰ-ሊቃነ-ጳጳሳት አባ ፍራንሲስ ጋር ሆነው በዩናይትድ ስቴትሱ ጉብኝት ላይ እየተሣተፉ ናቸው፡፡
ዛሬ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ባደረጉት ንግግር “እኔም የስደተኞች ልጅ ነኝ ፤ይህቺ አገር ሰደተኛ ልጆች የሚኖሩባት አገር ነች”ማለታቸው ልብ ይነካል የሚሉት የኤርትራ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን ሊቀ-ጳጳስ አቡነ መንግሥተአብ ተስፋማርያም ከቪኦኤ ጋር በአማርኛ ቋንቋ ያደረጉትን ቃለምልልስ ያዳምጡ።
የአርበኞች ግንቦት ሰባት አመራር አቶ ነዓምን ዘለቀ ለአድማጭ ጥያቄዎች የሰጡት መልስ-VOA Amharic
የአርበኞች ግንቦት ሰባት የዓለም አቀፍ አመራር የዉጭ ግንኙነት ሃላፊና የንቅናቄዉ ምክር ቤት አባል አቶ ነአምንን ዘለቀ በዝግጅቱ ላይ ለአድማጮች በሰጡት መልስ የአገር አድን ጥምረት ንቅናቄ የተፈጠዉ በኢትዮጵያ ስልጣን ለመያዝ ሳይሆን በስልጣን ላይ ያለዉን መንግስት አስወግዶ አገሪቱን ለዴሞክራሲያዊ አስተዳደር ለማመቻቸት ነዉ ብለዋል።
የአርበኞች ግንቦት ሰባት አመራር አቶ ነዓምን ዘለቀ ለአድማጭ ጥያቄዎች የሰጡት መልስ-ክፍል 2-VOA Amharic
የአርበኞች ግንቦት ሰባት የዓለም አቀፍ አመራር የዉጭ ግንኙነት ሃላፊና የንቅናቄዉ ምክር ቤት አባል አቶ ነአምንን ዘለቀ በዝግጅቱ ላይ ለአድማጮች በሰጡት መልስ የአገር አድን ጥምረት ንቅናቄ የተፈጠዉ በኢትዮጵያ ስልጣን ለመያዝ ሳይሆን በስልጣን ላይ ያለዉን መንግስት አስወግዶ አገሪቱን ለዴሞክራሲያዊ አስተዳደር ለማመቻቸት ነዉ ብለዋል።
ዴሞክራሲ በሌለበትና ሰብዓዊ መብቶች ባልተከበሩበት ሁኔታ መልካም አስተዳደር ሊረጋገጥ አይችልም ( ዶ/ር መረራ ጉዲና)-VOA Amharic
ዴሞክራሲ በሌለበትና ሰብዓዊ መብቶች ባልተከበሩበት ሁኔታ መልካም አስተዳደር ሊረጋገጥ አይችልም ሲሉ የመድረክ ምክትል ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና ተናግረዋል፡፡ኢሕአዴግ መልካም አስተዳደርን ስለማስፈን እያስቀመጠ ያለው ዕቅድም ከአንድ ሰሞን ግርግር አያልፍም ብለዋል፡፡
Interview with Singer Hachalu Hundessa-SBSAmharic
Interview with Singer Hachalu Hundessa-SBSAmharic….ሀጫሉ ሁንዴሳ በኦሮምኛ ቋንቋ ተወዳጅ ከሆኑ ድምጻውያን መሀል ይጠቀሳል። ሀጫሉ ሥርጭቱን ከአውስትራሊያ ካደረገው SBS ራዲዮ አዘጋጅ ካሳሁን ሰቦቃ ጋር በአማርኛ ስለ ሙዚቃ ሕይወቱ ቃለ ምልልስ አድርጓል። ለመግቢያ ያህል የሀጫሉን ዘፈን አድምጠው ወደ ቃለ ምልልሱ ይሻገሩ።
Interview with Prof Lapiso Getahun Delebo – Pt I – SBS Amharic
Interview with Prof Lapiso Getahun Delebo – Pt I – SBS Amharic…ፕሮፌሰር ላጲሶ ጌታሁን ዴሌቦ፤ ስለ ዳኣማት ሥርወ መንግሥትና ሥልጣኔ ይናገራሉ። የዳኣማት ሥርወ መንግሥት፤ የኢትዮጵያ የመጀመሪያው ሥርወ መንግሥት እንደሆነ የሚያብራሩት የታሪክ ምሁሩ ከኤስቢኤስ ራዲዮ ጋር ያደረጉትን ኢንተርቪው የመጀመሪያ ክፍል ያድምጡ።
Interview with Dr Ahmed Hassen Omar – SBS Amharic
Tadias Addis Interview with Artist Abreham Wolde About His Health
Seifu on Ebs interview with Artist Abdu Kiar
BBC በኦሮምኛ ቋንቋ ሥርጭት እንዲጀምር በመጠየቅ የፊርማ ማሰባሰብ ዘመቻ መጀመሩ-VOA Amharic
President Obama Oregon FULL Speech. ‘Some How This Has Become Routine’
President Obama condemned the mass shooting at an Oregon college on Thursday, ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በሮዘንበርግ ኦሪገን ኮሌጅ ላይ የደረሰውን ጥቃት በተመለከተ ከጥቂት ሠዓታት በፊት ያስተላለፉትን የሀዘን መግለጫ ንግግር ከቪዲዮው ይመልከቱ፦