Interview with Prof Lapiso Getahun Delebo – Pt II – SBS Amharic
80 Years old Ethiopian Mother is a Die Hard Barcelona Fan – Amazing Story-SHEGER FM 102.1 RADIO
Madingo Afework unhappy about Leza Radio Award – Interview with Tadias Addis
Interview With Artist Egegayehu Shibaba {GiGi’s} Family
በኢትዮጵያ አዲሱ ካቢኔ የተቃዋሚዎች አስተያየት- VOA Amharic
Interview with Haileleuel Gebreselassie-SBSAmharic
Interview with Haileleuel Gebreselassie-ኃይለ ልዑል ገብረ ሥላሴ፤ የጤፍ አውስትራሊያ ዳይሬክተር፤ ስለ የአውስትራሊያ ጤፍ ምርታቸውና ስርጭቱ ይናገራሉ፡፡Interview with Haileleuel Gebreselassie-ኃይለ ልዑል ገብረ ሥላሴ፤ የጤፍ አውስትራሊያ ዳይሬክተር፤ ስለ የአውስትራሊያ ጤፍ ምርታቸውና ስርጭቱ ይናገራሉ፡፡
Interview with Dr Birhanemeskel Abebe Segni – Pt 1 – SBS Amharic
Interview with Dr Birhanemeskel Abebe Segni – Pt 1 – SBS Amharic…ዶ/ር ብርሃነመስቀል አበበ ሰኚ ከሰሞኑ በመገናኛ ብዙሀን የሰጡት ትንተና በማህበራዊ ሚዲያዎች ሲያወያይ መሰንበቱ ይታወቃል። ዶክተር ብርሀነመስቀል ሥርጭቱን ከአውስትራሊያ ካደረገው SBS ራዲዮ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ የኦሮምኛ ቋንቋ የኢትዮጵያ የፌዴራል የሥራ ቋንቋ የመሆንን አስፈላጊነት ይናገራሉ። ያድምጡት።
Remembering Journalist Mulugeta Lule – SBS Amharic
Kefale Mammo, the former President of the Ethiopian Free Press Journalists’ Association – EFJA, talks about the life and times of the late Journalist Mulugeta Lule.ከፋለ ማሞ፤ የቀድሞው የኢትዮጵያ ነፃ ጋዜጠኞች ማኅበር – ኢነጋማ ፕሬዚደንት፤ ከዚህ ዓለም በህልፈተ ሕይወት ስለተለዩት ጋዜጠኛ ሙሉጌታ ሉሌ የሙያ ሕይወት ዘመን ይዘክራሉ።
Arhibu – Interview with Music Writer Abebe Melese
Interview with the former Ethiopian VP Fiseha Desta – Pt 1- SBS Amharic
Interview with the former Ethiopian VP Fiseha Desta – Pt 2Interview with the former Ethiopian VP Fiseha Desta – Pt 2
Interview with the former Ethiopian VP Fiseha Desta – Pt 2…የቀድሞው የኢትዮጵያ ምክትል ፕሬዚደንት ፍስሐ ደስታ በአዲሱ መጽሃፋቸው “አብዮቱና ትዝታዬ” ዙርያ እና በስልጣን ላይ በነበሩበት ያሳለፉትን ህይወት ከአውስትራሊያ የሚተላለፈው SBS ሬዲዮ ጋዜጠኛ ካሳሁን ሰቦቃ ጋር ያደረጉትን ቃለምልልስ ክፍል አንድ ማቅረባችን የሚታወስ ሲሆን በክፍል ሁለት መንግስቱ ኃይለማሪያም በራሽያ መፈንቅለ መንግስት ሊደረግባቸው እንደነበር ይናገራሉ ፣ ኤርትራ ከኢትዮጲያ ጋር አንድ መሆኗ አይቀርም ይላሉ ፤ያድምጡት።
A conversation with Bloger Abel Wabela – SBS Amharic
A conversation with Bloger Abel Wabela – SBS Amharic..የዞን 9 አባል የሆነውና አንድ ዓመት ከስድስት ወራት ታስሮ የተለቀቀው ጦማሪ አቤል ዋበላ በእስር ቤት በገጠመው አሰቃቂ ድብደባ እና ለእስር ባበቃቸው ክስ ዙርያ ከSBS ሬዲዮ ጋር ያደረገውን ቃለምልልስ ያድምጡ።A conversation with Bloger Abel Wabela – SBS Amharic..የዞን 9 አባል የሆነውና አንድ ዓመት ከስድስት ወራት ታስሮ የተለቀቀው ጦማሪ አቤል ዋበላ በእስር ቤት በገጠመው አሰቃቂ ድብደባ እና ለእስር ባበቃቸው ክስ ዙርያ ከSBS ሬዲዮ ጋር ያደረገውን ቃለምልልስ ያድምጡ።
Gelila Bekele Interview at Seifu Show Part 1
Gelila Bekele Interview at Seifu Show Part 2
Gelila Bekele Interview at Seifu Show Part 2..ዓለም አቀፍ ሞዴል ገሊላ በቀለ ከሰይፉ በኢቢኤስ ጋር ያደረገቸው ቃለምልልስ ክፍል አንድን ማቅረባችን የሚታወስ ሲሆን ክፍል ሁለትን ይመልከቱ።Gelila Bekele Interview at Seifu Show Part 2..ዓለም አቀፍ ሞዴል ገሊላ በቀለ ከሰይፉ በኢቢኤስ ጋር ያደረገቸው ቃለምልልስ ክፍል አንድን ማቅረባችን የሚታወስ ሲሆን ክፍል ሁለትን ይመልከቱ።