A response to the former Ethiopian VP Fiseha Desta- EPRP-Unity – SBS Amharic
Interview with Prof. Ayele Bekerie – Pt 2
Interview with Eng. Yilkal Getnet – SBS Amharic
Interview with Prince Dr Asfa-Wossen Asserate – Pt 1 – SBS Amharic
Interview with Prince Dr Asfa-Wossen Asserate – Pt 1 – SBS Amharic..ልዑል ዶ/ር አስፋወሰን ዓሥራተን ስለ አዲሱ መጽሐፋቸው “King of Kings: The Triumph and Tragedy of Eperor Haile Selassie I of Ethiopia” ከSBS ሬዲዮ ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ ይናገራሉ። ልዑል ዶ/ር አስፋወሰን የእቴጌ መነን የልጅ ልጅ፣ የልዑል አሥራተ ካሣና የንግሥት ዙሪያሽ ወርቅ ገብረ እግዚአብሔር ልጅ ናቸው። ቃለምልልሱን አዳምጡት።
Interview with Prince Dr Asfa-Wossen Asserate – Pt 2 – SBS Amharic
Interview with Prince Dr Asfa-Wossen Asserate – Pt 2 – SBS Amharic..ልዑል ዶ/ር አስፋወሰን ዓሥራተ፤ ስለ አዲሱ መጽሐፋቸው “King of Kings: The Triumph and Tragedy of Emperor Haile Selassie I of Ethiopia” ይናገራሉ። ልዑል ዶ/ር አስፋወሰን የእቴጌ መነን የልጅ ልጅ፣ የልዑል አሥራተ ካሣና የንግሥት ዙሪያሽ ወርቅ ገብረ እግዚአብሔር ልጅ ናቸው።
Interview with Prince Dr Asfa-Wossen Asserate – Pt 3 – SBS Amharic
Artist Bezawit Mesfin interview with Seifu Fantahun on EBS
Artist Bezawit Mesfin interview with Seifu Fantahun on EBS..በተጻፈላት ቼክ ላይ ቁጥር ጨምራ የማይገባትን 20ሺህ ብር ከባንክ አጭበርብራ ያወጣችው አርቲስት ቤዛዊት መስፍን ድርጊቱ የተፈጠረው ከሁለት ዓመት ከሰባት ወር በፊት ነው አለች።
አርቲስቷ ማጭበርበሩን እኔ አልፈጸምኩም ጏደኞቼ ናቸው ድርጊቱን የፈጸሙት ለተጎዳው ሰው እስከነካሳው ከመታሰሬ በፊት ገንዘቡን መልሻለሁ የኢትዮጵያ ሕዝብን ይቅርታ ጠይቃለሁ በማለት ቆማ ይቅርታ ጠይቃለች። ሙሉ ቃለምልልሱን ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ።
Interview with Associate Professor Gizachew Tiruneh – Pt 1 -SBS Amharic
ESAT Tamagn Show Tamirat Abebe With Tewelde (Teborne) Beyene
Interview with Dr Gizachew Tiruneh – Pt 2 – SBS Amharic
Tamagn Show Tamirat Abebe With Tewelde (Teborne) Beyene